እግዚአብሔርን መፍራት

የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው፤ /ምሳ. 1፥7/

 እግዚአብሔርን መፍራት ክፋትን ይጠላል፤ /ምሳ. 8፥13/

 እግዚአብሔርን መፍራት የሕይወት ምንጭ ነው፤ /ምሳ. 14፥27/

 እግዚአብሔርን መፍራት የጥበብ ትምህርት ነው፤ /ምሳ. 15፥33/

 እግዚአብሔርን መፍራት ወደ ሕይወት ይመራል /ምሳ. 19፥23/

 እግዚአብሔርን የሚፈራ ከሁሉ ይወጣልና… ፡፡ /መክ. 7፥18/

 እግዚአብሔርን ፍራ ትዕዛዙንም ጠብቅ፡፡ /መክ. 12፥13/

 እግዚአብሔርን የሚፈራ ሰው ፍጻሜው ያምራል /ሲራ. 1፥13/

 የጥበብ ዘውዷ እግዚአብሔርን መፍራት ነው /ሲራ. 1፥18/

 እግዚአብሔርን መፍራት አትዘንጋ፡፡ /ሲራ. 1፥27/

 እግዚአብሔርን የሚፈራ ሰው ለሕጉ ይገዛል /ሲራ. 35፥14/

 እግዚአብሔርን የሚፈራ ሰው መከራ አያገኘውም /ሲራ. 36፥1/

 እግዚአብሔርን መፍራት በእናንተ ላይ ይሁን /2ኛ ዜና. 19፥7/

 እግዚአብሔር ለሚፈሩት ኃይላቸው ነው፥ /መዝ. 24፥14/

 እግዚአብሔርን የሚፈሩትን ትንንሾችንና ትልልቆችን ይባርካል፡፡ /መዝ. 113፥21/

ምንጭ: https://hohitebirhan.org/index.php/kinetebeb/2010-06-21-00-57-17/111-2011-01-09-23-58-16

error: Alert: Content is protected !!