ትምህርተ ሃይማኖት


አምስቱ አእማደ ምሥጢር

አምስቱ አእማደ ምሥጢር

አዕማድ ቋሚ ፣ ተሸካሚ ፣ ምሰሶ ማለት ነው፡፡ ቤተክርስቲያንም የእምነት መሠረት የሆኑትን ትምህርቶች አዕማደ ምሥጢራት ትላቸዋለች፡፡ አዕማድ የተባሉት ልቦናን ከኑፋቄ ፣ ከጥርጥር የሚያድኑ ስለሆነ ነው፡፡ ምሰሶ የሌለው ቤት እንደሚወድቅ ሁሉ አዕማደ ምሥጢራትም ያላመነ ፣...


Read More

ሰባቱ ምሥጢራተ ቤተ ክርስቲያን

ሰባቱ ምሥጢራተ ቤተ ክርስቲያን

በመሠረቱ ምሥጢር ሲባል ለተወሰነ ሰው ብቻ የሚነገር ሁሉ ሊሰማው የማይገባ በወዳጅ ዘንድ በምሥጢርነት የሚቆይ ለሌላ የማይገለጥ ማለት ነው፡፡ ስለሆነም ምሥጢራተ ቤተክርስቲያን ለተለዩና በክርስቶስ ክርስቲያን ለተባሉ በጥምቀት ለከበሩ ብቻ እንጂ ለማንም የማይሰጥ እንዲሁም ላመኑት ብቻ...


Read More

error: Alert: Content is protected !!