ቪየና ደብረ ሲና ቅድስት ኪዳነ ምሕረት ቤተ ክርስቲያን

አምስቱ አእማደ ምሥጢር
in Uncategorized, ትምህርተ ሃይማኖት

አምስቱ አእማደ ምሥጢር

አዕማድ ቋሚ ፣ ተሸካሚ ፣ ምሰሶ ማለት ነው፡፡ ቤተክርስቲያንም የእምነት መሠረት የሆኑትን ትምህርቶች አዕማደ ምሥጢራት ትላቸዋለች፡፡ አዕማድ የተባሉት ልቦናን ከኑፋቄ ፣ ከጥርጥር የሚያድኑ ስለሆነ ነው፡፡ ምሰሶ የሌለው ቤት እንደሚወድቅ ሁሉ አዕማደ ምሥጢራትም ያላመነ ፣ ያላወቀ...

ሰባቱ ምሥጢራተ ቤተ ክርስቲያን
in Uncategorized, ምሥጢራተ ቤተ ክርስቲያን, ትምህርተ ሃይማኖት

ሰባቱ ምሥጢራተ ቤተ ክርስቲያን

በመሠረቱ ምሥጢር ሲባል ለተወሰነ ሰው ብቻ የሚነገር ሁሉ ሊሰማው የማይገባ በወዳጅ ዘንድ በምሥጢርነት የሚቆይ ለሌላ የማይገለጥ ማለት ነው፡፡ ስለሆነም ምሥጢራተ ቤተክርስቲያን ለተለዩና በክርስቶስ ክርስቲያን ለተባሉ በጥምቀት ለከበሩ ብቻ እንጂ ለማንም የማይሰጥ እንዲሁም ላመኑት ብቻ ፀጋንና...