የሰንበት ት/ቤት

የሰንበት ትምህርት ቤት

ሰንበት ትምህርት ቤት ማለት የጾታ ልዩነት ሳይደረግ መንፈሳዊ ወጣቶችን በዕለተ ሰንበት: በዓበይት በዓላትና አመቺ በሆነ ጊዜ ሁሉ በአጥቢያ ቤተ ክርስቲያን እየተገኙ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን እምነት: ሥርዓትና ምግባር የሚያጠኑበት ትምህርት ቤት ነው:: መንፈሳዊ ወጣቶች የሚባሉት የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያንን ትምህርተ ሃይማኖት: ሥርዓትና ትውፊት የሚማሩበት ዕድሜያቸው ከ፯-፴ ዓመት የሆነ ወንዶችና ሴቶች ናቸው:: (ቃለ ዓዋዲ ፲፱፻፺፩)::

error: Alert: Content is protected !!