ትምህርተ ሃይማኖት


እግዚአብሔርን መፍራት

| February 17, 2018

የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው፤ /ምሳ. 1፥7/  እግዚአብሔርን መፍራት ክፋትን ይጠላል፤ /ምሳ. 8፥13/  እግዚአብሔርን መፍራት የሕይወት ምንጭ ነው፤ /ምሳ. 14፥27/  እግዚአብሔርን መፍራት የጥበብ ትምህርት ነው፤ /ምሳ. 15፥33/  እግዚአብሔርን መፍራት ወደ ሕይወት ይመራል /ምሳ. 19፥23/  እግዚአብሔርን የሚፈራ ከሁሉ ይወጣልና… ፡፡ /መክ....


error: Alert: Content is protected !!