in ትምህርተ ሃይማኖት, ጥቅስ
2953
እግዚአብሔርን መፍራት
| February 17, 2018
የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው፤ /ምሳ. 1፥7/ እግዚአብሔርን መፍራት ክፋትን ይጠላል፤ /ምሳ. 8፥13/ እግዚአብሔርን መፍራት የሕይወት ምንጭ ነው፤ /ምሳ. 14፥27/ እግዚአብሔርን መፍራት የጥበብ ትምህርት ነው፤ /ምሳ. 15፥33/ እግዚአብሔርን መፍራት ወደ ሕይወት ይመራል /ምሳ. 19፥23/ እግዚአብሔርን የሚፈራ ከሁሉ ይወጣልና… ፡፡ /መክ....