ሰንበት ት/ቤት

ሰንበት ት/ቤት

የሰንበት ትምህርት ቤት ማለት የጾታ ልዩነት ሳይደረግ መንፈሳዊ ወጣቶችን  በዕለተ ሰንበት: በዓበይት በዓላትና አመቺ በሆነ ጊዜ ሁሉ በአጥቢያ ቤተ ክርስቲያን እየተገኙ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን እምነትና ምግባር እንዲሁም ሃይማኖታዊ ስርአትና ቀኖና የሚያጠኑበት ትምህርት ቤት ነው:: መንፈሳዊ ወጣቶች የሚባሉት የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያንን ትምህርተ ሃይማኖት: ሥርዓትና ትውፊት የሚማሩበት ዕድሜያቸው ከ፯-፴ ዓመት የሆነ ወንዶችና ሴቶች ናቸው:: (ቃለ ዓዋዲ ፲፱፻፺፩)::

 

 

Share

error: Alert: Content is protected !!